

Services
Description
ገብረ መንፈስ ቅዱስ (በእንግሊዘኛ ፡Gabra Manfas Qeddus) በኢትዮጵያውያን ዘንድ አቦ፣ አቡዬ እየተባሉ የሚጠሩት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በትውልድ ግብፃዊ ናቸው። በአጠቃላይ 562 አመት በዚህች ምድር የኖሩ ሲሆን ከዕድሜያቸው ውስጥ 262ቱን አመት በኢትዮጵያ ሲያሳልፉ የዝቋላን ታላቅ ደብር የመሠረቱና ብዙ ታአምር የሠሩ ፃድቅ ቅዱስ ናቸው ።
Contacts
Email:cosmictechplc@gmail.com
Phone: +251 93 595 5598



.jpg)



